EN አማ
Back to News
Finote Damot Polytechnic College

Finote Damot Polytechnic College

Sintayehu  |  August 2, 2026 at 4:26 PM  |  1 month ago  |  45 views

ፍኖተ ዳሞት ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 
በSEED ( Sustainable Employment through Entrepreneurship and Enterprise Development) program ስር ከሚሰሩት ACT (American College of Technology) እና EDI ( Entrepreneurship Development Institution) ጋር በሰራነው የስልጠና እና የስራ እድል ፈጠራ የአእውቅና ሰርትፍኬት ማግኘት ችለናል። ይህ ውጤት አመራሩ፣ አሰልጣኙ ከዞን እስከ ከጽ/ቤት ስራ እና ክህሎት እስከ ማዕከል በቅንጅት በመሰራታችን የተመዘገበ ስኬት ነው። ለጋራ ዓላማ ፣ በጋራ መስራት  ለውጤት ያደርሳል የሚለውን ያሳየን ሲሆን በአዲሱ በጀት ዓመት ያለብን ክፍተት በመቅረፍ ለላቀ ስራ አፈጻጸም የምንደረደርበት ማነሳሻ ሽልማታችን ነው። 

26/11/2018ዓ.ም

Previous | Next