ለሁሉም የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞች
Sintayehu |
July 16, 2026 at 4:48 PM |
5 days ago |
11 views
ለሁሉም የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞች በሙሉ
ጉዳዮ፡- አካውንት መክፈትን ይመለከታል
የሀምሌን ወር ደሞዝ በጸደይ ወጀት ጃቢ ቅርንጫፍ ( ገበያው ላይ) ባንክ ለመክፈል እየተዘጋጀን በመሆኑ ሁሉም አካዉንቱን በመክፈት ለሂሳብ ክፍል እስከ 15/11/18 ዓ/ም ሪፖርት እንድታደርጉ አሳስባለሁ።
መዝግየት የደሞዝ መክፈያ ቀኑን እንዲራዘም ነው ሚያደርገው!!
አንተነህ ባህሩ
ዲን