EN አማ
Back to News
የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ካሉት ብዙ እንቁ ሰራተኞች ውስጥ ኢንስትራክተር ጌትነት ጥሩነህን፣ ሁለገብ ሰራተኛውን አበበ ገላውን፣ ኢንስትራክተር ተስፋየ ጌታነህን እንዲሁም ኢንስትራክተር ሙላትን በታላቅ ክብር በራሴ እና በኮሌጀ‍ችን ስም አመሰግናለሁ።

የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ካሉት ብዙ እንቁ ሰራተኞች ውስጥ ኢንስትራክተር ጌትነት ጥሩነህን፣ ሁለገብ ሰራተኛውን አበበ ገላውን፣ ኢንስትራክተር ተስፋየ ጌታነህን እንዲሁም ኢንስትራክተር ሙላትን በታላቅ ክብር በራሴ እና በኮሌጀ‍ችን ስም አመሰግናለሁ።

Sintayehu  |  June 30, 2026 at 7:44 PM  |  21 days ago  |  23 views

ቀን 23/10/18 ዓ/ም የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ካሉት ብዙ እንቁ ሰራተኞች ውስጥ ኢንስትራክተር ጌትነት ጥሩነህን፣ ሁለገብ ሰራተኛውን አበበ ገላውን፣ ኢንስትራክተር ተስፋየ ጌታነህን እንዲሁም ኢንስትራክተር ሙላትን በታላቅ ክብር በራሴ እና በኮሌጀ‍ችን ስም አመሰግናለሁ። ምክንያቱም የማይቻል የሚመስለውን የእንቁላል ጣይ ደሮ እርባታፕሮጀክት እዉን ስላደረጋችሁልን። መሪ ሀሳብ አመንጭቶ ስትራቴጂ ይነድፋል፣ እቅድ ያወጣል፣ ግብዓት ያሞላል። እነዚህ እና ባልደረቦቻቸው ኢንስትራክተረ‍ኦቻችን እና ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞቻችን በአንድነት፣አስማማው ፣ ገበየሁ ፣ አስራት፣ ምኒበል፣ ቻሌ፣ ልየው፣ በሙሉ የኮንሰ‍እትራክሽን ዘርፍ አሰልጣኞችን፣መኳንንት፣ ሙልየ፣ ሰናይት ፣ አበባ ፣ ንጉስ እና ሌሎቻችሁ ፕሮጀክቱን ከሀሳብ ወደ ተግባር ቀየራችሁት እናመሰግናችኃለን በኮሌጁ የለውጥ ጉዞ አሻራችሁ በደማቅ ተጽፎ ይቀመጣል። በልዮ ሁኔታ ፕሮጀክቱ RISK ያለበት መሆኑን ቀድመዉ በመረዳት ቤተሰባቸውን ጥለው ጫጩቶችን እንቅልፍ ባይናቸው ሳይዞር ሌቱን ሙሉ ሲንከባከቡና ሲጠብቁአቸው ለሚያድሩት አኢንስትራክተር ጌትነት ጥሩነህ እና አቶ አበበ ገላውን ቃላት የሉንም ምስጋናችን፣ የቀኑን ዉሎ ኢንስትራክተር ተስፋየ ጌታነህ እና ኢንስትራክተር ሙላት ማተቤን እጅግ እጅግ ክበሩልኝ፣ ለፍሬ ያብቃን፣በአእርሻው ኮሚቴ ገረመው፣ሙላት፣ስዮም ፣ ደጉ፣ አበበ ፣ ጥላሁንበድጋሜ ልፋታችሁ ለኮሌጁ ሁለንተናዊ እድገት ትልቅ ነው እና ክበሩልኝ@@@@@@!!!!!! በርቱ እንበርታ መጪው ጊዜ ለፍኖተ ዳሞት እድገት ይሆናል!! አንተነህ ባህሩ ዲን

Previous | Next