የዲጅታል አማራ ዲጅታል ስኪል ዘመቻ
🚀 የዲጅታል አማራ ዲጅታል ስኪል ዘመቻ
➡️100% ምዝገባ
• 100% ስልጠና •
• 100% ሰርተፍኬት
🌟 ለውድ የዞን፣ የኮሌጅ አመራሮችና ባለሙያዎች በሙሉ!
በክብር ሰላምታችንን እያቀረብን፣ በክልላችን ዲጅታል ብቃትን ለማሳደግ የተጀመረውን የዲጅታል አማራ ዲጅታል ስኪል ዘመቻ በሙሉ ተሳትፎና ቁርጠኝነት እንድናሳካ እንጠይቃለን።
📅 የስልጠና ጊዜ
ከሰኔ 16/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 25/2018 ዓ.ም
🎯 የዘመቻው ዋና ዋና ግቦች
✅ 100% ምዝገባ
✅ 100% ስልጠና
✅ 100% ሰርተፍኬት
💡 "ዲጅታል ክህሎት ለዘመናዊ አገልግሎት፣ ለተሻለ ውጤት እና ለዘላቂ ልማት!"
🤝 የታለሙትን ግቦች 100% ለማሳካት ከወዲሁ የቅድመ ዝግጅት፣ የቅስቀሳ እና የቅንጅት ስራዎችን በተጠናከረ መልኩ እንጀምር!
🌐 እንማር • እንብቃ • እናሸንፍ!
የዲጅታል አማራ ራዕይ
"ሁሉም ዲጅታል ብቁ፣ ሁሉም ተጠቃሚ!🚀 የዲጅታል አማራ ዲጅታል ስኪል ዘመቻ
100% ምዝገባ • 100% ስልጠና • 100% ሰርተፍኬት
🌟 ለውድ የዞን፣ የኮሌጅ አመራሮችና ባለሙያዎች በሙሉ!
በክብር ሰላምታችንን እያቀረብን፣ በክልላችን ዲጅታል ብቃትን ለማሳደግ የተጀመረውን የዲጅታል አማራ ዲጅታል ስኪል ዘመቻ በሙሉ ተሳትፎና ቁርጠኝነት እንድናሳካ እንጠይቃለን።
📅 የስልጠና ጊዜ
ከሰኔ 16/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 25/2018 ዓ.ም
🎯 የዘመቻው ዋና ዋና ግቦች
✅ 100% ምዝገባ
✅ 100% ስልጠና
✅ 100% ሰርተፍኬት
💡 "ዲጅታል ክህሎት ለዘመናዊ አገልግሎት፣ ለተሻለ ውጤት እና ለዘላቂ ልማት!"
🤝 የታለሙትን ግቦች 100% ለማሳካት ከወዲሁ የቅድመ ዝግጅት፣ የቅስቀሳ እና የቅንጅት ስራዎችን በተጠናከረ መልኩ እንጀምር!
🌐 እንማር • እንብቃ • እናሸንፍ!
የዲጅታል አማራ ራዕይ
"ሁሉም ዲጅታል ብቁ፣ ሁሉም ተጠቃሚ! <This message was edited>