ፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መደበኛ ሠልጣኞችን እና ኢንተርፕራይዞችን የብቃት ምዘና /COC/ እያስመዘነ ይገኛል።
Sintayehu |
June 10, 2026 at 7:19 AM |
1 month ago |
39 views
ፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መደበኛ ሠልጣኞችን እና ኢንተርፕራይዞችን የብቃት ምዘና /COC/ እያስመዘነ ይገኛል።
ፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በዛሬው ዕለት ከደብረ ማርቆስ ብቃት ማረጋገጫ ማዕከል ጋር በመተባበር ከዛሬ ከሰኔ 02/2018ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ የሙያ አይነቶች ማስመዘኑን ጀምሯል።
መዛኝኞችም ሆኑ ተመዛኞች በጥሩ ዲሲፒሊን ተግባራቸውን በማከናወን ላይ ናቸው
02/10/2018ዓ.ም
ፍ/ዳ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ