የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የድጅታል አማራ ቴክኒካል ኮሚቴዎች እና የዘርፍ ተጠሪዎች ሪፖርት በማቅረብ ስራዎችን ገመገሙ።
System Administrator |
June 5, 2026 at 10:36 AM |
2 months ago |
65 views
የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ "የድጅታል አማራ" ቴክኒካል ኮሚቴዎች እና የዘርፍ ተጠሪዎች ሪፖርት በማቅረብ ስራዎችን ገመገሙ።
በ"ድጅታል አማራ" ስልጠና የተመዘገቡ እና active ሁነው ስልጠና በመውሰድ ላይ ያሉ እንደለ ሁኖ ሌሎችንም በየመ/ቤቱ በማስተባበር የሪፖርቱ ቁጥሩን ማሳደግ እደሚገባ ተገልጿል።
28/09/2018ዓ.ም
ፍ/ዳ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ