Author: admin

  • የ Animal Health የ2018 ዓ.ም ተመራቂ ሰልጣኞች

    የ Animal Health የ2018 ዓ.ም ተመራቂ ሰልጣኞች የህይወት ክህሎት የCV አዘገጃጀት እና Job Searching ስልጠና እየወሰዱ ይገኛሉ።
    ሰልጣኞች ተመርቀው ሲወጡ እንዴት ወደ ስራው አለም መቀላቀል እንደሚችሉ የሚያጋጥማቸውን ችግሮች እንዴት ማለፍ እንዳለባቸውና እና እንዴት ምላሽ መስጠት እንዳለባቸው የሰለጠኑ ሲሆን ሰልጣኞችም የሰለጠኑትን ስልጠና ወደ ተግባር በመቀየር የህይወት መንገዳቸውን እንደሚያቀልላቸው ተናግረዋል።